"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም copertina

"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

Ascolta gratuitamente

Vedi i dettagli del titolo

A proposito di questo titolo

ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት መንግሥታት ግርዛትን ከእነ አካቴው ለመክላት በሉላዊ የዘለቄታ ልማት ግቡ ስለምን እንደተለመና ከሰብዓዊ መብቶች ጋር የማቆራኘት ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Ancora nessuna recensione